ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት አይነት የብር ኖቶች እንደሚንቀሳቀሱ ታወቀ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት አይነት የብር ኖቶች እንደሚንቀሳቀሱ ታወቀ፡፡ አትዮጵያ ውስጥ ባሉሁሉም ባንኮች ሳይቀር እየተዘዋወረ የሚገኘው ገንዘብ 2 አይነት መሆኑን ከብሄራዊ ባንክ አፈትልኮ የወጣው
መረጃ ያሳያል ፡፡
#1ኛው አይነት የብር ኖት ብሄራዊ ባንክ በህጋዊ መንገድ በጨረታ የሚያሳትመው ሲሆን
#2ተኛው አይነት የብር ኖት ደግሞ በ1997 ዓም ከቻይና ሃገር በሚስጥር በገባ 1 Sinocolor Solvent money printer በተባለ የብር ማተሚያ ማሽን በእነ #አዜብመስፍን እና አብሮአበሮቾ የሚታተም የባለ 50 እና ባለ 100 የብር ኖት ነው ፡፡ ይኽም የእነ አዜብ መስፍን የብር ኖት ከብሄራዊ ባንኩ የብር ኞት የጎላ ልዩነት የሌለው ቢሆንም በጣም ስስ በመሆኑ በገጠሩ ክፍል ተቀባይነት እንዳጣ ለማወቅ ተችሎል ፡፡

Loading...