አንጋፋው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በ67 ዓመታቸው አረፉ

አንጋፋው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በ67 ዓመታቸው አረፉ

ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ – ግንቦት 13 ቀን፣ 1983 ዓ.ም. የወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት፤ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም አገር ለቀው ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ጋዜጠኛ ነበር።

• ስርዓተ ቀብራቸው ነገ ሰኔ 14 ቀን 2007ዓ.ም በፈረንሳይ ለጋሲዮን ጉራራ ቤተ ክርስቲያን ከቀኑ 6፡00 ስዓት ይፈፀማል፡

መልክት ሼር በማድረግ ሀዘኑን አድርሱ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.