ከ1907 ዓ.ም እስከ 1921 ዓ.ም አገሬ ትገበያይበት ነበር የተባለ የመቶ ብር ኖት ነው

ዋና መስሪያ ቤቱን በአሜሪካ ዳላስ ያደረገው ሄሪቴጅ ኦክሽንስ የተባለ አለማቀፍ አጫራች ኩባንያ ባለማራኪ ገጽታና ግርማ ሞገስ ያለውን ይህን የ100 ብር ኖት ትናንት ለጨረታ ያቀረበው ሲሆን፣ ሀሙስ በሚጠናቀቀው ጨረታ አምስት ሺህ ዶላር ይሸጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ገና ሳትዘረዝረው ብንን ብሎ የሚጠፋው የዘንድሮ ሰላቢ መቶ ብር ግን… 2 በሬ፣ 6 ዲሞትፈር፣ 9 እጀ ጠባብ፣ 12 ፍየል፣ 8 ኩንታል ጤፍ ገዝቶ 60 ብር ይመለስለት ከነበረው ከዚህ ብር እኩል “መቶ ብር” ተብሎ ሲጠራ አይደብረውም!?…

Alem T

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.