ወገን ይህ ለመላው አማራ የሞት ሞት የጥቃትም ጥቃት ነው:: ወንድሞቻችን ጨለማ ቤት ተጥለው በበቀል አለንጋ እየተገረፉ ያለበት እውነታ ይህ ነው

“በባህር ዳሩ ጉዳይ ተጠርጥረው የታሰሩ አማራዎች ምርመራ እየተደረገባቸው ያለው ባህር ዳር በነበረው ጉዳይ አይደለም ። አብዘሀኛዎቹ በባህር ዳሩ ጉዳይ ተጠርጥረው የታሰሩ አማራዎች በተለይ የአብን ከፍተኛ አመራሮችና የአስራት ጋዜጠኖች ምርመራ እየተደርገባቸው ያለው ባህር ዳር በተፈጠረው ችግር ሳይሆን በአማራ አደርጃጀት ጉዳይ ነው ።
እስር ቤት በአካል ተገኝተን እንደነገሩን ከሆነ የአስራት ጋዜጦኞች ምርመራ እየተደረገባቸው ያለው አስራት ሚዲያን ማን ማን ይደግፋል ፣ ይረዳል የሚል ምርመራ እንደሚደረግባቸው ነው የነገሩን ። የአብን ከፍተኛ አመራሮች የአማራ አደረጃጅትን የሚደግፍ የአማራ ባለሀብት ማን ነው የሚል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው”

የአብን የአብን ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

 

4 COMMENTS

 1. ዶክተር ዐቢይ ብልህ የፖለቲካ ሰው ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: በኦሮሚያ ከ10 ሚሊዮን የሚበልጥ ኦሮሞ ያልሆነ ህዝብ አለ:: እውነተኛ ምርጫ ከተካሄደ በ180 ወንበር እንደድሮው አያገኝም:: አዲስ አበባ 23 ወንበሮች በሙሉ የእሱ አይሆንም::አማራን በማሰር እንደወያኔ አሸንፋለሁ የሚለው የድሮ ዘመን አብቅቷል::ጥሩ መካሪዎች ያስፈልገዋል:: ወገኖቻችንን ይፍታ::የኦነግና ህውሀት ጉዳይ አስፈፃሚ መሆን መጨረሻው አያምርም:: የምንደግፍህን በሙሉ ወደ ተቃዋሚ እየፈጠርክ ነው

 2. Abiy Ahmad the INSA main man is now in charge of incarceration of amhara..His step father Meles zenawi would have been proud of him. But his fate will be the same as his step father.

 3. ዶክተር ዐቢይ ታሳሪዎቹን ባስቸኳይ መለቀቅ ያለበት ለምርጫ ስለሚመች ወይም ስለማይመች ብቻ አይደልም፥ ከሁሉ በፊት ይህ በመስርታዊ ደረጃ ላይ ያለ ሰበዓዊ መብት ጉዳይ ሰለሆነ ነው:: አብዛኛው ታሳሪዎች ምንም ጥፋት ያለባቸው ስዎች አለመሆናቸውን ለመገንዘብ የሮኬት ሳይንስን ማውቅን አይጠይቅም :: ይህ ጉዳይ በአመዣኙ የአዴፓም ነው ብዬ አምናላሁ። አዴፓ ከነበረበት የአሽከርነት ሲንድሮም መላቀቁን የነሱን መለቅቅን በማመቻቸት ወይም በግልጽ በመጠየቅ ማሳየት አለበት።

 4. Abiy has a lot to answer for the untold crimes he has committed or has allowed it to happen under his watch.
  For a man nurtured on anti-Amara relish all his life, under the tutelage of an extremely primitive horde, the OLF, it wood be foolhardy to expect him to be a decent leader of men..

  The credulous Amara constituency that had pinned high hopes on him because of his deceptive and seemingly patriotic words he lavishly uttered many times, have come to realise what a common villain he is.

  The vicious slaughter of prominent Amaras in Bahr Dar, and the subsequent persecution of Amara youth, which is aimed at quelling the tidal wave of Amara awakening, is not seen lightly. The massacre of Amaras in Gaaynt and Gumuz in the last couple of days, speak volume about your good self.

  It is therefore, primarily in the interest of his own skin, that he should unconditionally release the innocent Amaras that his brutal Oromo regime is incarcerating unlawfully. Rest assured Mr Abiy, justice will be served sooner than later.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.