መቐለ 70 እንደርታ የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቐለ 70 እንደርታ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ዛሬ ድሬ ዳዋ ከነማን2ለ1 በመርታት ዋንጫ አንስቷል፡፡፡

ስሑል ሽሬ ጋር የተገናኘው ፋሲል ከነማ 1ለ1 በሆነ አቻ ግብ ሲለያይ መቐለ 70 እንደርታ ድሬ ዳዋን 2ለ1 በሆነ ልዩነት በመርታት ነው አሸናፊ የሆነው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.