አብን በአዲስአበባ የተቃውሞ ሠልፍ ሊጠራ ነው!!!

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በአዲስአበባ የሚሊኒየም አዳራሽ ህዝባዊ መድረክ ለማዘጋጀት ፤ ከወራት በፊት ጀምሮ ጥረት እያደረገ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በከተማ መስተዳደሩና ጉዳዩ በቀጥታ በሚመለከታቸው አካላት ፤ በሚሠነዘሩ ማደናቀፊያ ምክንያቶች ሳይካሄድ እስካሁን ቆይቷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በትግስት ሁኔታዎችን ሲጠባበቅ የነበረው ንቅናቄአችን ፤ ከረዥም አሰልቺ ውጣውረድ በኃላ ፤ የፊታችን እሁድ የካቲት 24/2011 ዓ.ም መድረክ ለማድረግ የሚያስችለውን ፈቃድ ያገኘ ቢሆንም ፤ ለመድረክ ዝግጅቱ ከፍተኛ በጀት አውጥቶ እለቱን በመጠባበቅ ላይ ሳለ ፤ << አዳራሹን ለOMN የገቢ ማሠባሠባሠቢያ ሠጥተነዋል ፡፡ >> ፤ በማለት ለሶስተኛ ጊዜ ፤ ኢ-ፍትሀዊና ለአንድ ወገን ያደላ ብሎም ሆን ተብሎ የተደረገ አሻጥር ፈፅመውብናል፡፡ በዚህም ሳቢያ ንቅናቄአችን ከዚህ በላይ የሚታገስበት ሁኔታ ባለመኖሩ ፤ በቅርብ ቀን በአዲስአበባ ሊካሄድ የታሠበውን ህዝባዊ የአዳራሽ ስብሰባ ፤ ወደሠላማዊ ሠልፍ ለመቀየር ተገዷል፡፡ በመሆኑም በቀናት ውስጥ አዲስአበባ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ እንደሚኖርና ቀኑም በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል፡፡

8 COMMENTS

 1. አዲስ አበባ ከመቀሌ በባሰ ሁኔታ በህውሀት ሰንሰለት የታጠረች ከተማ ናት:: አስተዳደሩ የህውሀት ፀረ ለውጥ ተክል ነው::ይህ ሆን ተብሎ ከኦሮሞው ጋር ለማጋጨት የተሰራ ድራማ ነው::አዳራሽ አላገኘንም ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ አይደረግም:: በዚያ ቀን ለሌላ ሰጥተናል ካሉ የሚቀጥለው ሳምንት ለማግኘት አስተዳደራዊ ውሳኔ እንዲደረግ ጠይቁ:: ዘው ብላችሁ የህውሀት ወጥመድ ውስጥ አትነከሩ:: ለመለያየትና ለማጋጨት የማይቆፍሩት ጉድጏድ እይኖርም:: አ ብ ን ብልህ ድርጅት እንዲሆን ሙሉ ተስፋዬ ነው::ሚሊኒየም አዳራሽ ለሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች ሁሉ ክፍት ስለነበር እናንተም ህጋዊ ድርጅት ስለሆናችሁ ሙሉ መብት አላችሁ::

 2. Enough is enough !

  Abiy is a snake as one journalist said, we can no longer trust him and tolerate the apartheid situation !

  The oromo racists are positioning themselves for total takeover, we must stop them now before they are deeply entrenched.

  Look below, that is apartheid or TPLF 2.0.

  Abiy the snake must resign and a transitional government has to be formed ASAP.

  ” ይህን ለማረጋገጥ በትንሹ .መንግስቱ ተፈራ አያና የጉምሩክ ደንበኞች ዳይሬክተር( ኦሮሞ)

  1.ጌቱ አለሙ በዳዳ የኢንተለጀንስና ኮንትሮባንድ ዳይሬክተር( ኦሮሞ)
  2.አለምጸሃይ ሃይሉ የድህረ እቃ አወጣጥ ኦዲት ዳይሬክተር( ኦሮሞ)
  3.ካሳሁን ኪዳኔ ለታ የጉምሩክ የሰው ሃብት ዳይሬክተር የአቶ ብሩክ ኪዳኔ ለታ ወንድም( ኦሮሞ)
  4.ተገኔ ደረሰ የቦሌ ኤርፖርት ስራ አስኪያጅ( ኦሮሞ)
  5..አሊ አብዲ የጅቡቲ ማስተባበርያ ጽ/ቤት ሃላፊ( ኦሮሞ)
  6.ገላን ሰበቃ በዳኒ የጋላፊ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ( ኦሮሞ)
  7.ጫን ያለው ፉጅ ሆርዶፋ የሞያሌ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ( ኦሮሞ)
  8.መንግስቱ ባልቻ የአዳማ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ( ኦሮሞ)
  9.አየለ ወርቁ ቦሸ የሞጆ ጉምሩክ ስራ አስኪያጅ( ኦሮሞ)
  10.አለማየሁ አንቲሶ የቃሊቲ ጉምሩክ ስራ አስኪያጅ (ደቡብ) ከነዚህ ግለሰቦች ጋር ያላቸውን ግንኙነትና ኔትወርክ ማረጋገጥ በቂ ማስረጃ ነው፡፡ “

 3. አቶ ተስማ
  ሌሎች የወያኔ አጋር ደርጅቶች ኦደፓና አዴፓ የመሳሰሉት ለሚፈጽሙት ሴራ ሁሉ ወያኔን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ወይ ጀለነት ወይም ደግሞ አውቆ ማደነገር ነው። በአሁነ ጊዜ አዲስ አበባን ከላይ እስከታች የሚቆጣጠረው እኮ ህውህት ሳይሆን እሱ በአምላኩ የፈጠረው ኦህዴድ/ኦዴፓ ነው። ለምንድነው ሁልጊዜ ኦዴፓ ችግር ሲፈጥር የሄ ኦዴፓ ሳይሆን ህውህት ሆን ብሎ አማራውንና ኦሮሞን ለማጣላት የሰራው ሴራ ነው የሚባለው? አብን የተፈቀደለትን አዳራሽ ፈቃዱን ሰርዞ ለሌላ ድርጅት ከተስጠና እስከ ዛሬ አዲስ አበባ ለይ ትልቅ ሰብሰባ አንዳያደርግ እንቅፋት ከተፈጠረበት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋ የማይችለበት መክንያት መንደነው? “የቀኝ ፊትህን ሲመታህ የግራውን ሰጠው” የሚባለው አባባል እዪህ ላይ አይሰራም። እንዲህ እየተባል ላለፉት 40 አመታት በተለይም ደግም ላልፉት 27 አመታት ተረግጧል።

 4. ኦነግና የ ኤዴፓ አፓርታይድነት ይፋ ሲወጣ!!
  የአብንን አዳራሽ ከልክሎ ለ OMN መስጠት አይኑን በጨው ያጠበ ዘረኛነት፣ ከዚያም አልፎ ፀረ አማራነት ነው።
  የለገጣፎን ማፈናቀል በሚመለከትም ዶር አብይ “እኔ አልነበርኩም እኔ አልሰማሁም ” በማለት ንግግራቸውን መጀመራቸውም በጣም የ ሚያሳዝን ነው። እንደ አገር መሪነታቸው በሺ የሚቆጠሩ ከ99% በላይ ኦሮሞ ያልሆኑ ወገኖች እርሳቸው የሚመሩት ፓርቲ አባላት የከተማዋ ባለሥልጣናት በጭካኔ ሜዳ ላይ ሲበትኑ አዘኔታቸውን እንኳን አልገለፁም ። ይሄ አማራ በመሆኔ የአንገበገበኝን የህል፣ የኦነግ ቅጥረኞችና የ ዶር አብይ ፓርቲ ፅንፈኞች አማራን ዳር ገፍቶ አፓርታይድ ኦሮሚያን የመገንባት ቅዠት ውስጥ እንደሆኑ በደንብ ግልፅ ሆኗል ።
  በመሆኑም የሌለችን ኢትዮጵያ ልቤ ውስጥ ይዤ ከምዞር አማራነቴን አጥብቄ አማራው እንደ 16ኛው ክፍለ ዘመን በሞጋሳና በጉዲፈቻ እንዳይጨፈለቅ፣ የተደቀነውን እልቂት አማራው በአሸናፊነት እንዲወጣው የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ።

  ሂሳብን መማር ብልሃት ፣
  ለማስወገድ ነው ስህተት ፣
  የ ኦነግ ኤዴፓ ውድቀታቸው፣
  ሁሉም ኦሮሞ ማለታቸው ።

 5. ” አብን በአዲስአበባ የተቃውሞ ሠልፍ ሊጠራ ነው!!! ”

  People,

  I would rather try to mobilize all non-oromos, particularly Amaras and Debub, and also anti-OLF Oromos against the racist ODP, not just Amaras. Our goal should be a non-tribalist society.

 6. የማከብረው አብን በምንም መልኩ የወያኔ እጅ አዙር ከፋፋይ አጀንዳ አሻጋሪ ከመሆን ፖለቲካውን በትእግስትና በሰከነ መንገድ ማራመድ ይገባዋል እላለሁ:: አዲስ አበባን ከጫፍ እስከጫፍ አውቃታለሁ:: ቄሮውና ፋኖው በደሙ ሲታገል አንዲትም ነገር ኮሽ ያላለባት የወያኔ ከተማ ናት:: ዛሬ አስመሳይ አዲስ አበቤነት ተንስቶ ኦሮሞንና አማራውን ለማጋጨት ለሚሎክሱት ግጭት አብን እዚያ ወጥመድ ውስጥ መግባት የለበትም:: ዐቢይ አሕመድ ለአማራ ክፉ ያስባል የሚል አማራ ህሊናውን የሸጠ ብቻ ነው:: የፖለቲካ ደላሎችና ህውሀት አሳምሮ ይህን ፕሮፓጋንዳ ይጠቀሙበታል:: ለምን ሀበሻ እንደመንጋ በስሜት የሚነዳ ስለሆነ::

 7. አቶ አሰፋ ሰላም
  ህውሀት የዘረጋው መዋቅር ገና ብዙ አመታት ይፈልጋል:: ለምሳሌ ጉምሩክ መስሪያ ቤት ከላይ እስከታች እስከሻይ አቅራቢ መቀሌን እንጂ አዲስ አበባን አይመስልም:: የኦዴፓ ሰዎች ኦሮሞ ሹሞችን ቢተኩ መጀመሪያም አማራ ሆኖ የረባ ስልጣን ያለው ሰው የለም:: ይህን ሊስት ሊያቀነባብሩ የሚችሉትም የህውሀት የውስጥ አርበኞች ናቸው:: አዴፓ ሀላፊነቱ የአማራውን መብት ማስጠበቅም ስለሆነ ይህን መከታተል ሀላፊነት አለባቸው::
  ስለዚህ ሁሉም ነገር ህውሀት ላይ ይቆለል ሳይሆን ለውጡና የመቀሌ ሰዎች ቢመሽጉም ሰንሰለታቸው አዲስ አበባ እጅግ የተቆላለፈ ነው:: የዋሁ ኦሮሞና አማራ ላይ ላዩን ይጋልባል:: ህውሀት የአዲስ አበባን ኤኮኖሚ ተቆጣጥሯል::

 8. WARNING !

  This website is very very slow the last few days, it is hard to access it.

  The reason could be,

  1. The Abiy government is attacking the website and/or

  2. The server lacks capacity, too small.

  That said,

  please let us focus on few points,

  1. demanding THE RESIGNATION OF THE TRIBALIST ABIY GOVERNMENT, who gained the people’s support by preaching Ethiopiawinet but who advanced tribalism once in power.

  2. installing A TRANSITIONAL NON-TRIBALIST GOVERNMENT ASAP.

  3. abolishing tribalism.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.