ሌላኛው ታከለ ኡማ በንግድ ባንክ (ነገሰ ተፋረደኝ)

ጠ/ሚ ዐቢይ በቃሉ የተባለን ሰው አንስቶ የኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ ምክትል ፕሬዝደንት የነበረውን አቶ ባጫ ጊኒን የንግድ ባንክ ፕሬዝደንት አድርጎ ሾመ። ይህ ሰው እንደተሾመ ያደረገው የኦሮሞ ባለሀብቶች ሌላ ባንክ ላይ የተበደሩትን ብድር መግዛት ነው። የሌሎች ባንኮች የብድር ወለድ ጣሪያ እስከ 18 በመቶ ይደርሳል። የንግድ ባንክ ደግሞ 11 ነጥብ 5 ነው። 18 % የብድር እርከን ካለው ባንክ ለንግድ ባንክ ብድር የተገዛለት ባለሀብት ከ7% በላይ ብድር ቀነሰለት ማለት ነው። ይህ አንዱ ማሳያ ነው።

ንግድ ባንክ ላይ በሁለት ሶስት ወራት እየተሰራ ያለውን ነገር የሚገልፀው አፓርታይድ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ሊባል አይችልም። ጠ/ሚ ዐቢይ ባጫን ከሾመ በኋላ ንግድ ባንክ ላይ እየተሰራ ያለው ጉዳይ ቢጣራ ሕወሓት ሲሰራው ከኖረው ቢብስ እንጅ የሚያንስ አይደለም።

ታከለ ኡማ መታወቂያ ሲያድል፣ የከተማዋን የሕዝብ ስብጥር ለመቀየር ቀና ደፋ ሲል ሌላኛው ታከለ ደግሞ የባንክ ስርዓቱ ለመቀየር እየሰራ ነው። ዛሬ 7 ምክትል ፕሬዝደንቶች በባጫ ምክንያት መልቀቃቸው ታውቋል።

3 COMMENTS

 1. More the 50 percent of the employees of  the most federla institutions and organizations in Ethiopia are occupied with persons from Amhara  region. But still the ultra nationalists from that region blame for under representation.  Sometimes they claim the best professionals are only the Amaric speaking individuals. Those who speaks amharic with accent are not fit for such positions even if graduates from the well known universities in the world.

  According to the current statistics of the Ethiopian Airlines more than 40 percent of it’s employees are from Amahara region  about 25 percent from Tigray and only about 6 percent are from Oromia. But still you complain about it more than the Oromo do. You better call it the Airlines of the Amhara people.

  The racists are campaigning against the Oromo individuals and people in all fronts. They don’t want to see Chala or Gemachuu as leader in any institution.  That is why they have been  campaigning against Takle Uma and Bacha Gina of the Commerical bank of Ethiopia. They think that the Oromo have no deserved to lead. They used to consider the Oromo individuals as their servants and Oromia as their private property. Still they are dreaming to see the Oromo in the sate of serfdom. This guy a comrade of the ugly Eskinder Nega. Let me tell you the naked realities: you will never dictate the Oromo people anymore. If you believe in equality try to promote it. Otherwise keep your filthy mouth shut. We are in the era of the Qeerroos.

 2. Oromophia at its climax! Next Abiy himself will be your target of hate. Sick Habesha mentality has no cure. Oromos make more than 40% of the population AND they will gain more political power commensurate with their size. Oromophobic Neftagnas go hang yourself!

 3. እንዴት ያርጋችሁ አቢይ እንግዲህ? ስልጣን እኮ በብሄር ውቅር ላይ ነው ባለንበት ዘመን፣፣ አቢይ አልፈጠሩት፣፣ ህውሀትና አለቅላቂ መሀይምናንን ከንግድና አገር ተቁዋማት አቢይ እንዴት አርገውስ ያፅዱላችሁ ታድያ? ባንድ በኩል ዘገዩ ይባላል ደሞ፣፣ ገና መች ተጀመረና? ወይስ ሰውዬው ዖሮሞ ሆነ ና ቆረጣችሁ? ይህስ እንዳስነበብከን ያውም የባንክ ም/ ፕሬዚደንት የነበረና ልምምድ አለው ፣ አልነበሩም እንዴ ህውሀቶች ለ፪፯ አመት መሀይም ካድሬን ሁላ በመንግስት ተቁዋማት ሞልተውት ከስማችንና ዝናም ሳይተርፈን በሀብትም ተራቁተን ባዶ ቤት ያስቀሩን? ምናለ ባናወራው? እነ ተፈራ ደግፌን የመሰሉ ባንኮቻችንን እንዳላስተዳደሩ ለ ፪፯ አመታት የሰፈር ልጅ ብይ ጫወታ ይመስል በየሰፈር ልጅነት ወይም በምርታማው ህወሀት ውለታ እነበረከት ስምኦን በባለአደራነት ያስተዳደሩበት የነበረው? (ያውም ሀይስኩል ሳይጨርሱ ባለቤታቸው እንደነገሩን)፣ የዖሮሞውን አኙዋኩን አማራውንና ሁሉንም ማሳ ሲያምሱና ሲያሳምሱ ተከረመና ይህ አስተዋይ መሪ መጥቶ ማሳውን ሲየስተካክል ከወዲሁ ማለቃቀሱን ያዛችሁት፣፣ አጃኢባ ረቢ ያሰኛል፣፣ ወይስ አይተ በረከት ኢንተርኔቱ ተፈቅዶላቸው ይሆን በብእር ስም እዚህ የሚያደርቁን? ግፍም ልክ አለው፣፣ በነገራችን ላይ ለኒህ ቅን ሰውዬም እያሰባችሁ እንጂ፣፣ ከዬት ይምጣ ሰው? በተለይ ትምህርቱ ለ፪፯ አመታት ወዳድቆ? የሚያውቁትና በድሜአቸው አብረው የሰሩዋቸው በታሪክ አጋጣሚ ድንገት ዖሮሞ ብቻ ቢሆኑና አሁንም በታሪክ አጋጣሚ እንደሳቸው ቅን ነት የተላበሱ ቢሆኑስ ብላችሁ አስባችሁዋል? በዚህ ሁሉ እሳት ተከበው ይህን ሁሉ ቁምነገር በዚች ፩ አመት ሲሰሩ ትንሽም አላስደመማችሁም? አልተለዩባችሁም ከፅልመቶቹ? ወይስ ዖሮሞ ለተባለ ነገር በሙሉ አለርጂው አላስተኛ አላችሁ ያውም እስከጥቂቱዋ ምርጫ ጊዜ? በምርጫ ሞግቱኝ ያውም ሰብሰብ ብላችሁ እያሉ እኮ ነው? እረዳለሁም አሉ፣፣ ምን ይሁኑላችሁ ከዚህ በላይ? ለሞቱም ወደሁዋላ አላፈገፈጉም እኮ? የኢትዮጵያ አምላክ ታደጋቸው እንጂ፣፣ ምን እየተሰራ ባደባ ባይ እያየን? ወገኛ ሁላ፣፣ አንዳንዴ እዚህ ስትፅፉ ትዝብትንም እየፈራችሁ እንጂ፣፣ ለነገሩ ያ እንኩዋ ሞቱዋል የዛሬ ፫ አስርተአመታት ግድም፣፣
  አባዊርቱ ነኝ
  ምንም ስራ ምንም ሁን ምግባርህ በትምህርት ብቃት ከተለካ መልካም ስብእና ካለህ ስራህ ያውጣህ ከሚሉት ጎራ፣፣ አቢይ እስከ ምርጫው ድረስ የመሰላቸውን ያድርጉ፣፣ እስከዛ እሳቸውን የሚተካ ላይ ብትበረቱ እንዴት ባኮራችሁን፣፣ ይህን “መሰሪ” ታከለንም እኮ ያኔ ትገላገሉት ነበር፣፣ አያችሁ መልካምነትና በጎ ስራ እንዴት እንደከበዳችሁ? ፪፰ አመታት አስቆጠርን እኮ ከለያዩን ሰዎቹ፣፣ ያንን በ ፩ አመት አደለም በ አስሩም ፈር ካስያዝነው እድለኞች ነን ባይ ነኝ፣፣
  ገና መች ጠርቶ?!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.