መተማ የሚገኙት የህወሓት አዛዦች ከመቀሌ በተሰጣቸው ትዕዛዝ አማራውን እየጨፈጨፉ ነው። መከላከያው ከመቀሌ እንጅ ከአዲስ አበባ አይታዘዝም

ዶክተር አብይ አህመድ ” በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ በአንድ ዕዝ ከአንድ በላይ ከአንድ ብሔር አዛዦች የሉም” ሲል ትናንት ተናግሯል። መከላከያው ተለውጧል ብሏል። ዛሬ ጎንደር ላይ ሆኖ ግን መተማ የሚገኙት የህወሓት አዛዦች ከመቀሌ በተሰጣቸው ትዕዛዝ አማራውን እየጨፈጨፉ ነው። መከላከያው ከመቀሌ እንጅ ከአዲስ አበባ አይታዘዝም። በአንድ እዝ በርካታ የትህነግ /አዛዦች ይገኛሉ። ዛሬ አማራውን ያስጨፈጨፉትም እነዚህ አዛዦች ናቸው።

በስም ኮ/ል አባዲ፣ ኮ/ል ገ/መስቀል፣ ወዲ አንጥሩ ይባላሉ። ዶክተር አብይ ግን በአንድ እዝ የአንድ ብሔር ሰዎች የሉም ብሎ ይዋሸናል። የአንድ ብሔር ሰዎች ስለሆኑ ብቻ አይደለም። ከመቀሌ እንጅ ከአዲስ አበባ ትዕዛዝ የሚቀበሉም አይደሉም።

ሀሰት ከሞት አያድነንም፣ ውሸት ከአደጋ አይከላከልም። መከላከያው ዛሬም አልተለወጠም። ዛሬ ገዳይ ነው። ዛሬም የትህነግ/ህወሓት ነው! ዛሬም ፀረ አማራ ነው!

ጌታቸው ሽፈራው

 

Loading...

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.