መከላከያውም ፖሊሱም የአንድ ግለሰብ አጃቢ የሆነባት አገር

መከላከያውም ፖሊሱም የአንድ ግለሰብ አጃቢ የሆነባት አገር
ለመሆኑ ምን እየሆነ እንደሆነ የገባው አለ? እንግድህ መከላከያውም ፖሊሱም እንዲህ በሰይጣን አምላኪነት አእምሮው ተይዞ ወንጀል ቢሰራ የማን ያለህ ሊባል ነው፡፡

Loading...

2 COMMENTS

  1. One could ask: Does Ethiopia have a government?
    The duty of a responsible government is to protect the safety of its citizens, including safety from psychological torture and manipulation. In democratic countries, e.g. Germany, religious extremism is forbidden. For example, the church of scientology is forbidden as ‘barons of psycho-terror’. Groups like that of Iyu Cufa should not have a free hand to terrorize and manipulate the society in the name of religious freedom!

  2. እንዴ! እነዚህ እውነተኛ የመንግሥት ተቀጣሪ ደሞዝተኛ ናቸው? ቀልድ መሆን አለበት! መቼ ነው ይሄ የሆነው? አዛዣቸው ሴት ስትሆን ግዜ እቃ እቃ መጫወት ጀመሩ እንዴ? ይሄንን እውነት ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል መንግሥት ባለበት አገር፡፡ አያያ!! ወይ አገሬ!! እንዲህ መቀለጃ ትሆኚ???

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.