ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ የርሃብ አድማ አድርጎል

ጥቅምት 3/2007 ዓም መንግስት የፈረደበትን ሙሉ የግፍ የ3 አመት የእስር ግዜውን ትላንት ጥቅምት 3/2010ዓም ያለ አመክሮ ሙሉ ለሙ ቢጨርስም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች አንፈተውም ብለው እስር ቤት እንዲቆይ ማደረጋቸውን ተከትሎ ከትላንትና ማታ ጥቅምት 3/2010 ጅምሮ በድጋሚ ስለተጣሰው ፍትህ ሲል ምግብ አልበላም በማለት የርሃብ አድማ ላይ ይገኛል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬም እስር ቤት ነው።
ጥቅምት 4/2010 ዓም
Tariku Desalegn

Loading...

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.