121ኛው የአድዋ ድል በዓል በዳላስ በደብልትሪ ሆቴል ይከበራል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል March 18, 2017 በዳላስ ሰዓት አቆጣጠር 3 PM ጀምሮ 1981 N Central Expy, Richardson Tx, 75080 በሚገኘው በደብልትሪ ሆቴል ይከበራል። በእለቱ በዳላስ ቴክሳስና አካባቢዋ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

የእለቱ የክብር እንግዶች፦
1. ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ
2. ዶ/ር መስፋን ገናናው

ቀን፦ March 18, 2017
ሰዓት፦ 3 PM
ቦታ፦ ደብልትሪ ሆቴል (1981 N Central Expy, Richardson Tx, 75080)

አዘጋጅ፦ በዳላስና ፎርትወርዝ የኢትዮጵያውያን ጉዳዮች የውይይት መድረክ ፎረም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.