ከ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አፈትልከው የወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አቶ አባ ዱላ ገመዳ ጨምሮ ሌሎች አራት የወያኔ OPDO ከኃላፊነታቸው ሊታገዱ ነው

OPDO -678ጥር 26 ቀን 2008 ዓ.ም
እንደ OPDO የውስጥ ምንጮች ገለጻ ከታች ስማቸው የተጠቀሰው የወያኔው OPDO ድርጅት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ከሥራ ገበታቸውና ከኃላፊነታቸው ታግደዋል።
1ኛ. አቶ አባ ዱላ ገመዳ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ።
2ኛ. አቶ ሙክታር ከድር የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት።
3ኛ. አቶ ለማ መገርሳ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አፈ ጉባዔ።
4ኛ. አቶ ዳባ ደበሌ የ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የጽህፈት ቤቱ ተጠሪ።
5ኛ. አቶ አብይ አሕመድ የሣይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ናቸው።

emocratic Change in Ethiopia Support Organization Norway – D.C.E.S.O.N
Loading...

Comments are closed.