በቤንሻንጉል በተቀሰቀሰ ግጭት ስምንት ሰዎች ሲገደሉ ግጭቱን የመንግስት ኃይሎች ማስቆም አልቻሉም…

በኒሻንጉል ጉሙዝ መስተዳድር ግልገል በለስ በተባለዉ ከተማ ባለፈዉ ሳምንት አርብ የተቀሰቀሰዉ ግጭት የጎሳ መልክና ባሕሪ ተላብሶ ወደተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች መዛመቱን ነዋሪዎቹ አስታወቁ።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በአካባቢዉ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ ተገኘበት!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ ተገኘበት!

“ለዜጎቿ ምቹ የሆነች ሀገር የመፍጠር ህልምና ተስፋ ሊኖረን፤ ለዚህ ስኬትም ልንሰራ…

ባለፉት ሁለት ዓመታት በርካታ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የለውጥ ሥራዎች ተከናውነዋል። እነዚህ ተግባራት በፈተና የተሞሉ በመሆናቸው ውጤታቸው አጓጊ ነው። እነዚህን እና ሌሎች ጉዳዮችን በማንሳት ከብልፅግና…

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ ግማሽ ቢሊየን ሰዎችን ድህነት ውስጥ ሊከት እንደሚችል…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ የሚያስከትለው የኢኮኖሚ ቀውስ ግማሽ ቢሊየን ሰዎችን ድህነት ውስጥ ሊከት እንደሚችል ተገለፀ። የዓለማችን ከግማሽ ቢለየን ህዝቦች…

ለቸኮለ! የዛሬ ረቡዕ መጋቢት 30/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር፣ ሚንስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን አስቸኳይ ጊዜ መደንገጉን የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ ረቂቅ አዋጁ…

ሰበር ዜና … መከላከያ ላሊበላ በሚኖሩ የፋኖ አባላት ላይ ግደያ ፈፀመ

አምስት መቶ አባላት ያሉት የሀገር መከላያ ሰራዊት ወሎ ላሊበላ ገብቷል፡፡ ከላሊበላ ከተማ በሰላሳ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የገጠር ቀበሌ ብልባላ እና አካባቢዋ የሚገኙ…

የቻይናዋ ውሃን ከተማ ከ76 ቀናት በኋላ ለእንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ክፍት ሆናለች

የኮሮና ወረርሽኝ መነሻ ናት በተባለችው የውሃን ከተማ የሚገኙ ሰዎች ከወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንቅስቃሴ ተፈቅዶላቸዋል። ጤናማነታቸው የተረጋገጠና ይህንኑ የሚመሰክር አረንጓዴ ኩፖን ምልክት የያዙ ነዋሪዎቿ አሁን…

በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሦስቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሠራተኞች ናቸው

በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠው ሰዎች መካከል ሦስቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሠራተኞች መሆናቸው ተገለጸ። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ተወልደ ገብረ ማሪያም…

ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 29/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ 8 ተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች እንደተገኙ ጤና ሚንስቴር በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ ሁለቱ የ9 ወር ሕጻን…

የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በተለያዩ ሰብሎችና ዕቃዎች የዋጋ ተመን…

1. ነጭ ጤፍ ——— ብር 3100 2. ሰርገኛ ጤፍ —- — ብር 2900 3. ቀይ ጤፍ ———-ብር 2700 4. ስንዴ ————–ብር 1350 5. በቆሎ ————–ብር 950 6. ጓያ —————-ብር…

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ

 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የተያዘ ሲሆን…

የታጋቹ ማስታወሻ ( በእውቀቱ ስዩም)

ዛሬ በጠዋት ተነሳሁ፤ አጠር ያለ ስፖርት ሰራሁ፤ ሳሎኔን አስር ጊዜ ዞርኩት፤ ከዚያ ሳሎኑ በተራው ዞረብኝ፤ ብዙ አልቆየሁም፤ በቁሜ ወደቅሁ፤ ከመድርደርያ ላይ እንደወደቀ የመርቲ ጣሳ…

በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የራያ ተወላጆችና ወዳጆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ

ኤፕሪል 6፣ 2020 እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት የኮረና ወረርሽኝ ዓለምን እያስጨነቀ ይገኛል። ኢትዮጵያ ሀገራችንም የዚሁ ወረርሽኝ ሰለባ መሆን መጀመሯን የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እየገለጹ ይገኛሉ። የፌዴራል መንግሥትም…

ምርጫ ቦርድ የተራዘመ ቀን ቆርጦ እንዳላቀረበ አሳወቀ

ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር በተያያዘ ምርጫው በተያዘበት ቀን ነሐሴ 23፣ 2012 ማካሄድ እንደማይችል ያሳወቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔውን ለተወካዮች ምክር ቤት ማሳወቅ እንጂ…

ትህነግ ስልጣን እንደጨበጠ በአማራ ምድር “የፀረ ወባ ማሕበር”ን በማፍረስ ህዝባችንን በወባ…

Get all the latest news on coronavirus and more delivered daily to your inbox. Sign up here. ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) / የቀድሞው የአብን ሊቀመንበር አፓርታይዱ የትህነግ ቡድን…

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የኮረና መድሀኒት አግኝተናል ወሬ አላማው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ዜና እየሰማን ያለንው የኢኖቬሽንና የጤና ጥበቃ ሚኒስተሮች በጋራ በወጡት መረጃ ነው፡፡ በብዙ ሰዎች ይሄው ወሬ ሲሰራጭ እያየወሁ ነኝ፡፡ በስልኬ ሳይቀር ሲመጡ የነበሩ መልዕክቶች…

ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መጋቢት 18/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. መንግሥት ትምህርት ቤቶች ለተጨማሪ 2 ሳምንት እንዲዘጉ መወሰኑን ከጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት ፌስቡክ ገጽ አይተናል፡፡ ጡረተኛና ትምህርት ላይ ያሉ የጤና ባለሙያዎች ለብሄራዊ ግዳጅ…

በአዲስ አበባ በሶስት ቀናት ብቻ ከ4 ሺህ በላይ የመዝናኛ ቤቶች እንዲዘጉ…

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በአዲስ አበባ በሶስት ቀናት ብቻ ከ4 ሺህ በላይ የመጠጥና መዝናኛና ቤቶች እንዲዘጉ መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት…

“መጋቢት 20 የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት አይወጣም” የደብሩ ሰበካ ጉባኤ

በአድዋ ዘመቻ ጊዜ ወጥቶ በአውደ ውጊያ ላይ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት የመጣውን መቅሰፍት እንዲመልስ "መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ታቦቱ ይወጣል! አካባቢውንም ይባርካል።" ቢባልም ቅዱስ ሲኖዶስ…

አነጋጋሪው የኮሮና በሽታ መድሀኒትና እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ግድፈት – ሰርፀ ደስታ

ተስፋ የተጣለባቸው የኮረና መድሀኒቶች፡፡  በአሁኑ ሰዓት ወደ 24 የሚሆኑ ከዚህ በፊት ለሌላ በሽታ ማከሚያነት የዋሉ መድሀኒቶች የኮረናን ቫይረስ ለማከም እንደሚረዱ እየተነገረ ነው፡፡ በተለይ ግን…

ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉኝ ሰዎች አሁንም ስልጣን ላይ ናቸው

."ወደ ባልደራስ ጽህፈት ቤት የመጣሁት እናተ እውነተኛ የህዝብ ተቆርቋሪዎች ስለሆናችሁ ከልቤ ስላመንኩ ነው። /የፌደራል ፖሊስ አባል ዋና ሳጅን ምትኩ ተሾመ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉኝ ሰዎች በስልጣን ላይ ያሉ…

ለቸኮለ! የዛሬ ረቡዕ መጋቢት 16/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ብሄራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ እንዳቋቋሙ ከጽሕፈት ቤታቸው ፌስቡክ ገጽ ተመልክተናል፡፡ 2. መንግሥት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ሳቢያ ከ4 ሺህ…

መንግሥት ታግተው የደረሱበት ስላልተወቁት ተማሪዎች ጉዳይ መረጃ እንዲሰጥ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከወራት በፊት ባልታወቁ ሰዎች ምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ታግተው የደረሱበት ስላልታወቁት 17 የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ የወሰደውን እርምጃ እንዲያስታውቅ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። የመብት…

ግልፅ ደብዳቤ ዓለም አቀፍ የአማራ ሕብረት

11303 Amherst Ave, Suite 2 . Silver Spring, MD 20902 [email protected] ቁጥር      ጠ.15/0012   መጋቢት 15 ቀን 2012 ለክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር፤ ዶ/ር አብይ አህመድ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፦ በአማራ…

እቺ ወፍ ዘቅዝቃ ነፋች – የአስናቀ ይርጉ ተንኮል ቀስቶ ነኝ (ከባህር…

ጅል ሰው ጅል ነው ጅል ነገር ያመጣል፣ ጅል ነገር አምጥቶ ራሱን አይችልም፣ አነካክቶ ይሄዳል ያንንም ያንንም፡፡È ሲል እንደ ዛሬው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምሽት ቤቶች ሳይዘጉ አንድ…

ኮሮናና ብልጽግና ፓርቲ ምንና ምን ናቸው? – ግርማ በላይ

ብልጽግና ፓርቲን “ብልግና ፓርቲ” የሚሉ ጨዋነት የሚጎድላቸው ግልፍተኞች አሉ፡፡ እኔ ግን አንድ አካል መጠራት የሚፈልግበትን ስም – ስሙ እንደማይመጥነው ብረዳም እንኳን መጠራት ከሚፈልግበት ስም…

ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ … ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን…

       ይህ ጽሑፍ እጄ የገባው ከዛሬ 15 ወይም 16 ዓመት በፊት ገደማ በአንድ የግል ፕሬስ ውስጥ እሠራ በነበረበት ወቅት ነው፡፡…

የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ወደመጡበት አከባቢ እንዲመለሱ ተወሰነ

ሙሉ መግለጫው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሁሉም የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች እና ጥንቃቄዎችን…

64 ኢትዮጵያዊያን ሞዛምቢክ ውስጥ በጭነት መኮና ውስጥ ሞተው ተገኙ

ከማላዊ ወደ ሞዘምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ ቢያንስ 64 ኢትዮጵያዊያን በመተፋፈን ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉን ባለስልጣናት አስታወቁ። ዛሬ ጠዋት በሞዛምቢክ ምዕራባዊ ግዛት በምትገኘው ቴቴ በተባለችው…

የመንግሥት ሠራተኞች ከነገ ጀምሮ በቤታቸው ውስጥ ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ

ዛሬ ጠዋት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ19 ገደብ የለሽ ስርጭት ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂደ ውሳኔዎችን…