በጭንቀት ፣በሽብር የጥምቀት በአል አከባበር በመቐለ፤

የመቐለ ህዝብ የጥምቀት ባአሉ እንደወትሮው ሰክኖ ተረጋግቶ በሰላማዊ መንገድ እያካያደ እያለ ምክንያቱ ባልታወቀ በሽ የሚቆጠር ልዩ ሀይል ኩማንዶ ወታደር ህዝቡ በአሉ በሚያከብርበት የጥምቀት ቦታ...

አቶ ሙስጠፌንና የሶማሌ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይሎችን ሳናመሰግን አናልፍም!!

በጂግጂጋና አካባቢዋ ባሉ ከተሞች እየታየ ያለው ፍፁም ሰላማዊና ጨዋነት የተሞላበት የእስልምና እምነት ተከታዮችና የክርስትና እምነት ተከታዮች እያሳዩት ያሉት ደማቅ የአብሮነትና የመቻቻልና የመከባበር የፍቅር ተምሳሌትነት...

“የምኒልክን ቤተመንግስት የግላችን አድርገን፣ የነ ታደሰ ብሩን ሀውልት እናቆምበታለን።” (መረራ ጉዲና፥...

። ትርጉም ዶ/ር Abreham Alemu) ----- ፕ/ር መረራ ጉዲና logical ሰው ነው፣ በወለጋ የሚሽነሪ አክራሪ ጎሰኞች መዝገብ ውስጥ የለም ብዬ፣ ልክ እንደኔው ኩሩ የሰላሌ-ኩዩ እና የሜታ-አድአ...

መቼ ነው ከዕዳ የምንላቀቀው? መቼስ ነው ራሳችንን የምንችለውና ነፃ አገር ለመሆን...

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 19፣ 2020 መግቢያ ሰሞኑን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ ድርጅቱ የ 2.9 ቢሊዮን የአሜሪካ...

በጎንደር የጥምቀት በዓል በእንጨት መወጣጫ ርብራብ መደርመስ ምክንያት የ 3 ሰዎች...

የጥምቀት በዓል ከፍተኛ የፌደራልና የክልል ባለስልጣናት በተገኙበት በጎንደር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በዓለም የተመዘገቡ ቅረሶቻችን ካልጠበቅናቸው የመነጠቅ እድል እንደሚኖር ተገልጧል። በዋዜማው ትናንት የከተራ በዓል በወጣቶች ተሳትፎና...

እነጃዋር/መራራ ኩዩ/ገብረጉራቻን እንዴት እንደሚያድግ አይደለም የሚሰብኩት – ግርማካሳ

የመራራ/ጃዋር ኦሮሞ አንደኛ ቡድን ፣ ኦፌኮ፣ የምርጫ ቅስቀሳ ጨምሯል። የሃረር ከተማን ጨምሮ በሃረርጌ ስብሰባዎች አድርጎ ነበር። በሃረር፣ ከሃረር ዙሪያ ሁሉ በአይሱዙ አስጭነው ብዙ ሕዝብ...

መራራ፤ እሬት ሆነ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ    

ታህሣሥ 30 ቀን 2012 “ጀብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ!” አለ ይባላል። ዶ/ር መራራ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር መሆናቸው በስፋት ሲነገር ቆይቷል። እርሳቸውም በአንደበታቸው ቀድሞ የአዲስ...

“ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ...

“ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ https://youtu.be/AExoneL_7wk  

“ቅዳሴው ቢያልቅበት፤ ቀረርቶ ሞላበት !” (ለስዮም ተሾመ) – ቅዱስ ሃብት በላቸው

እፍ ! ክንፍ ! ብለው የነበሩት እነዮናታን ተስፋዬ ወደ ሕሊናቸው እየተመለሱ ባለበት ወቅት የስዩም ተሾመ በአፍቅሮተ አብይ-ወኦሕዴድ ጨርቁን ጥሎ እንዳበደ ውሻ አላፊ አግዳሚውን ሁሉ...

አገሯን ‘በሙስና ያራቆተችው’ የአፍሪካ ሃብታሟ ሴት ኢዛቤል ዶ ሳንቶስ

የአፍሪካ ባለጸጋዋ ሴት አገሯን በሙስና እንዴት እንዳራቆተቻት መረጃዎች እየወጡ ነው። የደቡብ አፍሪካዊቷ አገር አንጎላ ተበዝባዧ አገር ነች። በዝባዧ ደግሞ የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ልጅ ወይዘሮ...

ድንግርግር በአዲስ አበባ መስተዳድር

በቅርቡ በአዲስ አበባ በይፋና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተጀመሩ ያሉ ፕሮጀክቶችና የመሬት ዕደላ በመስተዳድሩ ውስጥ ከፍ ያለ ግራ መጋባትና ድንግርግር ማስከተላቸውን ከከተማው አስተዳደር የተለያዩ ሀላፊዎች...

የዕምነት ነጻነት በልመና ይከበር ይሆን!?

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር ጥርስ አልባ ሆኖ የሚታየው በተደጋጋሚ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ አማኞች እና ተቋማት ላይ በሚደረግ ጥቃት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዓመታት በመንግሥት...

አገር ቤትና ባሕር ማዶ፤ ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው – ከኮልፌ ወደ አውስትራሊያ

አገር ቤትና ባሕር ማዶ፤ ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው - ከኮልፌ ወደ አውስትራሊያ https://youtu.be/J2GCVKX4Fos

የትላንቱ የአዲስ አበባ ወጣቶች ገድል ዛሬ ይደገም ይሆን? – መምህር ታሪኩ

† በአዲስ አበባ የቅዱስ ዑራኤል ወጣቶች መንግሥት የላካቸውን አሸባሪ ፓሊሶች አስወጥተው ቤተክርስቲያንን እያስከበሩ ነው። እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክ † † ለዘመናት ተከብራ የኖረችውን ቅድስት...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS